Get Mystery Box with random crypto!

የያዝከው እውነት የአለምን ዳርቻ ተቆጣጥሮታል ኢትዮጵያ በጀግናው መሪያችን አብቹ መመራት ከጀመረ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

የያዝከው እውነት የአለምን ዳርቻ ተቆጣጥሮታል

ኢትዮጵያ በጀግናው መሪያችን አብቹ መመራት ከጀመረች አንስቶ ተቆጥረው የማያልቁ ድሎችን አስመዝግባለች! የብልጽግናችን ጥንስስ በአብቹ ሲጀመር ብዙ ተግዳሮቶች ነበሩት ዛሬ ግን በድል ጎዳና ላይ ሆነን አልበገር ባይነታችንን ለአለም እያሳየን እንገኛለን! እውነተኞች ሀቅ ይዘው ሲጓዙ በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሀገር ለማፍረስ የሚዳክሩት እጣ ፈንታቸው ውርደት እና ውድቀት ብቻ ነው! ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የያዘው እውነት የአለምን ዳርቻ ተቆጣትሮታል።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/