Get Mystery Box with random crypto!

የአጡ ለተቸገሩ የሚሰጥ እጅ የተባረከ ነው!! የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

የአጡ ለተቸገሩ የሚሰጥ እጅ የተባረከ ነው!!

የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ከብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴብሎመንት አሶሴሽን /WSG/ ጋር በመነጋገር በወረዳው ውስጥ የሚገኙ ደሀ ልጆችን ፣ሴቶችን እና ወጣቶችን በቀን 1 መቶ 30 ሰው መመገብ መቻላቸውን የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አወቀ ተስፉ ተናገሩ።
እንደ አቶ አወቀ ተስፉ ገለፃ ወረዳችን የከተማችን ብሎም የሀገራችን እምብርት ከመሆኖ አንፃር ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ወጣቶች ማረፊያ መኖሪያም ናት ከዚህ የተነሳ በወረዳችን የሚኖር ብራይት ስታር ሪሊፍ ኤንድ ዴብሎመንት አሶሴሽን ጋር በመነጋገር እነዚህን ወጣቶችና ሴቶች ህፃናቶችን የመመገብ ስራ እየሰራን ነው ሲሉ ገልፀዋል።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/