Get Mystery Box with random crypto!

የበጎ ፈቃድ ቀንን በማስመልከት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቧሬ አካባቢ ለአቅመ ደካሞችና በ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

የበጎ ፈቃድ ቀንን በማስመልከት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቧሬ አካባቢ ለአቅመ ደካሞችና በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የአቧሬ አካባቢ ነዋሪዎች የተሠሩላቸውን ቤቶች አስረክበዋል። ይህ ርክክብ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተጀመረው የዓመታዊ የቤት እድሳት አንድ አካል ነው።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/