Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ ገቡ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አልጀርስ ገቡ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አልጀርስ ገቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአልጀሪያ ርዐሰ መዲና አልጀርስ ሲደርሱ የአልጀሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር አይመን ቤን አብድራህማኔ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቆይታቸው ከአልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብድልመጅድ ተቡኔ ጋር የሚወያዩ ሲሆን የተለያዩ የልማት ስፍራዎችንም ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/