Get Mystery Box with random crypto!

ሱዳን ከግብፅ ጋር በመመሳጠር የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድበ የውሃ ፍጆታዬን ይቀንስብኛል በማለት የውሸት | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ሱዳን ከግብፅ ጋር በመመሳጠር የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድበ የውሃ ፍጆታዬን ይቀንስብኛል በማለት የውሸት ሴራ ብታቀርብም ሃገሪቷ በአሁኑ ጊዜ በጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ በውጥረት ውስጥ ገብታለች።

ይህ በተጨባጭ የሚያሳየው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደተባለው ለታችኛው የተፋሰሱ ሃገራት ስጋት ሳይሆን እድልና የጎላ ፋይዳ ያለው ትልቁ የአፍሪካ ፕሮጀክት መሆኑን ነው።

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ታቸኛው የተፋሰሱ ሃገራት በተለይም ሱዳንን ከደለልና ከከባድ የጎርፍ አደጋ በማዳን ህዝቦቿ የተረጋጋ ኑሮ እንዲያገኙ ለማድረግ በጣም ወሳኝ የሆነ ልንደግፈው እንጂ ሊወቀስ የማይገባ ፕሮጀክት ነው

***

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira
የፌስ ቡክ ግሩኘ https://facebook.com/groups/1214264802267291/