Get Mystery Box with random crypto!

' ሃገር ወዳድ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የምጠይቃችሁ ኢትዮጵያ የጀመረችው የብልጽግና ጉዞ ቅር | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

" ሃገር ወዳድ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የምጠይቃችሁ

ኢትዮጵያ የጀመረችው የብልጽግና ጉዞ ቅርብ ቢመስልም ዳገት ሰለሆነ ትብብር ይፈልጋል። ከቻላቹ ወደ ላይ ግፉ፤ ካልቻላቹ ወደ ኋላ እንዳትመለስ ታኮ አስቀምጡ፤ ፍጹም ግን ማድረግ የሌለባችሁ የጠላት ዕቅድ በሆነው የቁልቁለት ጉዞ ላይ አትሳተፉ።"

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ