Get Mystery Box with random crypto!

በመንግስት መዋቅር ውስጥ ተሸሽገው አገር ለማፍረስ የሚሰሩ አመራሮችን የማጥራትና እርምጃ የመውሰድ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

በመንግስት መዋቅር ውስጥ ተሸሽገው አገር ለማፍረስ የሚሰሩ አመራሮችን የማጥራትና እርምጃ የመውሰድ ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል!!!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በመንግስት መዋቅር ውስጥ ተሸሽገው አገር ለማፍረስ የሚሰሩ አመራሮችን የማጥራትና እርምጃ የመውሰድ ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።

እነዚህ ሃይሎች የግል ጥቅማቸውን በማስቀደም የኢትዮጵያን ለውጥ ለማደናቀፍ ከአሸባሪዎችና ከባንዳዎች ጋር እየሰሩ ስለመሆኑ አንስተዋል።

ጠላቶቻችን በመዋቅር ውስጥ ሰው እየገዙ መሆኑን ደርሰንበታል ይሄንን ለማጥራት እየሰራን ነው እስካሁንም በብዙዎች ላይ እርምጃ ወስደናል ብለዋል።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira