Get Mystery Box with random crypto!

እኛ ከዘር በላይ ነን!! 'ፓርቲ እና አመራር በዘርና በሰፈር ለመፈረጅ አታስቡ። እኛ ከዘር በላይ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

እኛ ከዘር በላይ ነን!!
"ፓርቲ እና አመራር በዘርና በሰፈር ለመፈረጅ አታስቡ። እኛ ከዘር በላይ ነን። ከሰፈር በላይ ነን። የኢትዮጵያን ብልፅግና አብዝተን የምንመኝና የምንተጋ ሰዎች ነን። ያልኖራችሁበትን ለኛ ለመስጠት መሞከር ተገቢ አይመስለኝም። ሸኔን አሸባሪ ያልነው ከእናንተ በፊት ነው፤ በየቀኑ እየተዋጋነው ነው።"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira