Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ሊወጣ የነበረው የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ ወደ አርብ ተዛውሯል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ነገ ሊወጣ የነበረው የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ ወደ አርብ ተዛውሯል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ14ኛ ዙር የጋራ መኖርያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ስነስርዓት ለማካሄድ በበነገው እለት ፕሮግራም ተይዞ እንደነበር ይታወቃል፡፡

ነገር ግን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በጠራው ስብሰባ ምክንያት የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ወደ ፊታችን አርብ ሃምሌ 1/2014 የተዛወረ መሆኑን አስተዳደሩ ማምሻውን አስታውቋል፡፡

"ታዛቢዎች ባለእድለኞች እና ሌሎችም በክብር እንግድነት የምትገኙ እንግዶችና የሚድያ አካላት በሙሉ ለተፈጠረው የፕሮግራም ለውጥ ይቅርታ እየጠየቅን በተለዋጩ ፕሮግራም መሰረት እንድትገኙልን ከወዲሁ እናሳስባለን" ሲልም አስተዳደሩ ገልጿል።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira