Get Mystery Box with random crypto!

ጠላቶችቻችን ሀገራችንን ለማፍረስ ቢተባበሩም ኢትዮጵያ ጠላቶቿን እያሸነፈች ትቀጥላለች! ጠላቶቻ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

ጠላቶችቻችን ሀገራችንን ለማፍረስ ቢተባበሩም ኢትዮጵያ ጠላቶቿን እያሸነፈች ትቀጥላለች!
ጠላቶቻችን ጦርነቱን አሸንፈን እንደወጣን የተጎዳችውን አገር መልሰን በአጭር ጊዜ ውስጥ መገንባት እንደምንችል ሲመለከቱ በሁሉም አቅጣጫ የሞት የሽረት ትግል በማድረግ ላይ ናቸው! ህዝብን በሀይማኖት ማናከስ አልሆን ሲላቸው፣ በብሄር ለማጋጨት እየሞከሩ ነው! መቼም ቢሆን ለኢትዮጵያ የማይተኛው የልጅ ደመኛ የአገር ውስጥ ሙሉ ውክልናውን ተረክቦ ያሰለጥናል! ያስታጥቃል! ያሰማራል! አለቆቹ፣ የቅርብ እና የሩቅ ጠላቶቻችን፣ ውጭ ሆነው፣ ይህን ሁሉ ጥፋት ያደራጃሉ! ያስተባብራሉ፣ ይመራሉ!ልዩነታችንን ሺህ በማድረግ፣ ትንሽዋን ልዩነት እጅግ በማግዘፍ፣ ህዝብን በህዝብ ላይ፣ ክልልን በክልል ላይ ለማስነሳት፣ ቀን ከሌት ተባብረው፣ ተቀናጅተው ይሰራሉ! በአገር ውስጥ እና በውጭ የዘረጓቸውን የሚዲያ አውታሮች ተጠቅመው፣ እሳቱን ያራግባሉ! ሲጠፋ ይቆሰቁሳሉ! አላማቸው ሀገራችንን ማፍረስ ቢሆንም ሀገራችን ኢትዮጵያ ግን ጠላቶቿን እያሸነፈች ትቀጥላለች!

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira