Get Mystery Box with random crypto!

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን! - ጠቅላይ ሚ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን!

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻቸው ባሰራጩት መልዕክት፥ የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው የሸኔ ቡድን በምዕራብ ወለጋ በዜጎች ላይ አደጋ እያደረሰ በመሸሽ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች በሽብር ቡድኑ ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል ነው ያሉት።

“በዜጎቻችን ላይ በደረሰው መከራ እያዘንን፥ ይሄንን አሸባሪ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው።

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira