Get Mystery Box with random crypto!

#ምስክር ከሩቅ አንሻም! ==//== #አብቹ ማለት የተናገረውን የሚያሳካ ታላቅ መሪ ነው ! ለዚህ | የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እውነተኛ ደጋፊዎች

#ምስክር ከሩቅ አንሻም!
==//==
#አብቹ ማለት የተናገረውን የሚያሳካ ታላቅ መሪ ነው ! ለዚህ ደግሞ ምስክር ከሩቅ አንሻም ታላቁ የህዳሴ ግድብ ምስክር ነው! የብዙ የኢትዮጵውያን ጽናት የተፈተነበት የአብቹ የአመራር ብቃት የታየበት ዲፕሎማሲያችን ምን ያህል እንደፈረጠመ የተገነዘብንበት ወዳጅ ጠላቶቻችንን የለየንበት ተሽጣል ተብሎ ጠላት ብዙ ያወራበት ብዙ ነፍሶች የዋደቁለት ብዙ ጠበቆች በየሚዲያው የተሟገቱለት ነው! መንግስት በግድቡ ዙሪያ በርካታ ችግሮችን ከጎረቤት ሀገራት ጋር ተፋልሞ ዛሬ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለሶስተኛው ዙር ውሀ ሙሌት ደርሰናል! ይህን ግዙፍ እና ሰፊ ገንዘብ የሚጠይቅ ግድብ ያለምንም የውጭ ሃገራት ብድር እና እርዳታ መንግስት ሲወስን በመሰረቱ ህዝቡ ስለአባይ ያለውን ቁጭትና ከሃይል የዘለለ ሉአላዊነትን በተመለከቱ ጉዳዮች የማይደራደር እንደሆነ ስለሚገነዘብ መሆኑ አያጠያይቅም!

የቴሌግራም ቻናል https://t.me/abdisira